የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

ዋንዛ ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ! ዋንዛ ሎጀስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስተር ጋር በመተባበር ከታች የተዘረዘሩትን የሞያ ዘርፎች በክልሎች እና ከትማ አስተዳደሮች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ሊቀጥር ይፈልጋል፡፡ <
wanza

የሰራተኛ መለያ ቁጥር (Labor ID)

lmis.gov.et ላይ በመመዝገብና አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሠራተኛ መለያ ቁጥር/ labor ID/ ማግኘት ይችላሉ።