ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የተፈላጊ ችሎታ መመዘኛ መስፈርቱን የምታሟሉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በማያያዝ ከታች በተገለጸው ፎርም ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

wagwagon

የሰራተኛ መለያ ቁጥር (Labor ID)

lmis.gov.et ላይ በመመዝገብና አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሠራተኛ መለያ ቁጥር/ labor ID/ ማግኘት ይችላሉ።