የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
SEWITE TRADING ኃ.የተ.የግል
SEWITE TRADING ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የመጀመርያ ድግሪ አመልካቾችን በብዛት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።