የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

ኦቪድ ሆልዲንግ (Ovid Holding)

ኦቪድ ሆልዲንግ (Ovid Holding) ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የተፈላጊ ችሎታ መመዘኛ መስፈርቱን የምታሟሉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በማያያዝ ከታች በተገለጸው ፎርም ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡