ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በ2018 በጀት ዓመት በተለያዩ የሥራ ዘርፎች በኮንትራት ቅጥር ከአንድ ዓመት እስከ 12 የስራ ልምድ ያላቸውን ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።በዚህ የሥራ እድል ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ከታች የተቀመጠውን በጥንቃቄ እንድትሞሉ እናሳስባለን።
አመልካቾች ይህ ማስጣውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጳጉሜ 5 2017 ድረስ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

midroc

የሰራተኛ መለያ ቁጥር (Labor ID)

lmis.gov.et ላይ በመመዝገብና አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሠራተኛ መለያ ቁጥር/ labor ID/ ማግኘት ይችላሉ።