የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ለሞሰብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት የተፈላጊ ችሎታ መመዘኛ መስፈርቱን የምታሟሉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን በማያያዝ ከታች በተገለጸው አድራሻ መሠረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳቀወቃለን፡፡