በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ መቅጠር ለተለያዩ ተቋማት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።የሚፈልገው የሥራ ዘርፍ ኬሚስት/ Chemist ረዳት ኬሚስት የቧንቧ ጥገና ባለሙያ / plumber የ ኤሌክትሪክ ጥገና ባለሙያ /Electrician
የሰራተኛ መለያ ቁጥር (Labor ID)
lmis.gov.et ላይ በመመዝገብና አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሠራተኛ መለያ ቁጥር/ labor ID/ ማግኘት ይችላሉ።