የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
የግብርና ዘርፍ ለመደራጀት ፍላጎት ላላቸው አመልካቾች መመዝገቢያ ቅጽ
ይህ መጠይቅ በስራና ከህሎት ሚንስተር ሲሆን በግብርና ዘርፍ የስራ እድል ለመፍጠር ባዘጋጀውን ፕሮጀክት የሚያመለክቱ ወጣቶች ተጠቃሚ ለማድረግ ስራ ፈላጊዎችን እና የተድራጁ ወጣቶችን መረጃ እየመዘገበ ይገኛል፡፡ እርሶም ከዚህ በፊት ካሎት አቅም እና ፍላጎት ጋር የሚጣጣም የስራ እድል ለመፍጠር ያስችለን ዘንድ ትከክለኛ መረጃ እንድትሞሉ እንጠይቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡
የስራ ፈላጊዎች ሲያመለክቱ የስራ አጥ መታውቂያ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅበታል
ትክክለኛ መረጃ መሙላት ይጠበቅባቸዋል
ሁሉንም ጥያቄዎች በሚገባ መሙላት ይጠበቅባችኋል
አስፈላጊውን ሰነዶች በሶፍት ኮፒ መጫን ይጠበቅባቸዋል
የመረጃው ትክክለኛነት በየወረዳው የሚጣራ ይሆናል
በረጃውን በፍጥነት መሙላት ቅድሚያ እድል እንዲያገኙ ያግዛል፡፡