መግቢያ
ብሩህ ኢትዮጵያ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኃሳቦች ውድድር ፕሮግራም በኢትዮጵያ በየዘርፉ የሚታዩ የማህበረሰቡን ቁልፍ ችግሮች ለመፍታትና የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር የሚችሉ አዳዲስ የቢዝነስ ፈጠራ ኃሳቦች ይዘው የሚመጡ ወጣቶችን ለማበረታታት የተዘጋጀ የውድድር መርሃ ግብር ነው።
ለማመልከት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች
የንግድ መረጃ
የግል መረጃእንደ ቡድን ተወካይ(ባለቤት) ከስር ያሉትን መረጃዎች ሙሉ
የሰራተኛ መለያ ቁጥር (Labor ID)
lmis.gov.et ላይ በመመዝገብና አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሠራተኛ መለያ ቁጥር/ labor ID/ ማግኘት ይችላሉ።
የሥራው/የሃሳቡ ባለቤት/ቶች ወይንም መስራቾች መረጃ
የሥራው ሃሳብ መረጃ