የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች በተገለፁት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን ከሥራ እና ክህሎት ሚኒስተር ከኢትዮጵያ የሥራ ገበያ መረጃ ስረዓት በጋራ በመሆን ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡