የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

ASA solutions P.L.C

ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ!
ASA solutions ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች ከቴክኒክ እና ሙያ ከተመረቁ አንድ አመት ያላለፋቸውን ወይም የዘንድሮ ተመራቂ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

ASA solutions P.L.C

የሰራተኛ መለያ ቁጥር (Labor ID)

lmis.gov.et ላይ በመመዝገብና አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሠራተኛ መለያ ቁጥር/ labor ID/ ማግኘት ይችላሉ።