የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

ውጪ ሀገር/UAE የመስራት ህልም አሎት?

🚀በሥራና ክህሎት ሚንስቴር በቀረበው የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት በተከናወኑ ተግባራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል። አሁንም በዚሁ ህጋዊ የሥራ ስምሪት ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ/UAE/ በተለያዩ የሞያ ዘርፎች የሰው ሃይል ይፈለጋል።

WAREHOUSE WORKERS (PICKERS) – የመጋዘን ሰራተኞች
CATERING WORKERS – የምግብ አገልግሎት ሰራተኞች / ካተሪንግ ሰራተኞች
FACTORY WORKERS – የፋብሪካ ሰራተኞች / የኢንዱስትሪ ሰራተኞች
CHARGEHAND – ቡድን መሪ / የስራ አስተባባሪ
GARDNERS – አትክልተኞች / የአትክልት ሰራተኞች
LIFE GUARDS – የሕይወት አድን ሰራተኛ
PAINTER – ቀለም ቀቢ
SALESMAN – ሽያጭ ሰራተኛ
FISHERY STAFFS – የአሳ እና ተያያዥ ምግብ ስራ ሰራተኞች
BUTCHERY STAFFS – የስጋ ቤት ሰራተኞች
POT WASHERS – ዕቃ አጣቢዎች / የምግብ ዕቃ አጣቢዎች
LOADING AND UNLOADING STAFF – ጭነት አውራጅ እና ጫኝ ሰራተኞች / ጭነት ሰራተኞች
BRICKLAYER ASSISTANT – የግንባታ ረዳት / የጡብ ሰራተኛ ረዳት
BUILDING CLEANERS – የህንፃ ንጽህና ሰራተኞች
LIMOUSINE DRIVER – የሊሙዚን አሽከርካሪ / የልዩ መኪና አሽከርካሪ
DIGGER – ቆፋሪ

UAE New

የሰራተኛ መለያ ቁጥር (Labor ID)

lmis.gov.et ላይ በመመዝገብና አቅራቢያችሁ ባለ ወረዳ/ቀበሌ የአንድ አገልግሎት መስጫ ማዕከል በመሄድ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመስጠት የሠራተኛ መለያ ቁጥር/ labor ID/ ማግኘት ይችላሉ።