የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
ራጅ አግሮ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ! RAJ አግሮ ኢንዱስትሪስ ኃ.የተ.የግ.ማ ከE-LMIS ጋር በመተባበር ከታች የተዘረዘሩትን የሞያ ዘርፎች ከቴክኒክና ሙያ ከተመረቁ እንድ አመት ያላለፋቸው ወይም ዘንድሮ ተመራቂዎች የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ ሊቀጥር ይፈልጋል፡