የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!
ለሞግዚትነት የስራ መደብ ማመልከቻ ቅጽ
የተመረጡ ዜጎች ለ6 ተከታታይ ወራት በኳታር የሞግዚት ማሰልጠኛ አካዳሚ /Qatar Nanny Training Academy/ ውስጥ ተከታታይ ስልጠና ይወስዳሉ። በስልጠና ቆይታቸው፤ ሙሉ መጠለያ እና ምግብ፣ አበል፣ እና የቲኬት ወጪ ሙሉ በሙሉ በማሰልጠኛ ተቋሙ የሚሸፈን ሲሆን ከስልጠና በኋላ በማሰልጠኛ ተቋሙ በሚደረግ የቅጥር ምደባ ወደ ስራ የሚገቡ ይሆናል።