የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!

ቢ ኤንድ ሲ አልሙኒየም ኃ.የተ.የግል ማህበር

ቢ ኤንድ ሲ አልሙኒየም ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።